በሽልማት የተበረከተለቴን መሬት በመሸጥ ለሚወደው እግር ኳስ ያበረከተ አሰልጣኝ።

✅ በሽልማት የተበረከተለቴን መሬት በመሸጥ ለሚወደው እግር ኳስ ያበረከተ አሰልጣኝ። 👉 ይህ አሰልጣኝ በተጫዋችነትም በአሰልጣኝነቱም የተሳካለት ነበር።ይህ ሰው የአርባምንጭ ከተማ ፍሬ የህነው #መኮነን_ገላነህ በቅፅል ሱሙ #ዊሀ ይባላል ።እግር ኳስን በተጫዋችነት 1989 አም እስከ 2001 አም ተጫውቶ ያለፈ ሲሆን በተጫዋችነት ጊዜው በታላላቅ ክለቦች አገልግሎት ሲሰጥ የተጫወተባቸው ክለቦች ደግሞ ከታች ተዘርዝረዋል።👇 በክለብ ደረጃ የተጫወተባቸው ቡድኖች✅ ሀዋሳ ከተማ✅Continue reading “በሽልማት የተበረከተለቴን መሬት በመሸጥ ለሚወደው እግር ኳስ ያበረከተ አሰልጣኝ።”

Design a site like this with WordPress.com
Get started