🇪🇹Betking Ethio Premier League🇪🇹 ✍ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጫዋታዎች ተጠናቋል። ✅ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጥሏል። ሐሙስ የካቲት 10/2014 አም መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀድያ ሆሳዕናን ገጥሞ ያለምንም ግብ አቻ የወጡ ሲሆን የነጥብ ልዩነቱን ማስፋት ሳይችል ቀርቷል። ✅ የአምናው ሻምፕዮን አፄዎቹ ወጥ አቋም ማሳየት ተስኗቸዋል። የሳምቱ ተጠባቂ የነበረው ጫዋታ ማክሰኞContinue reading “Ethiopian Betking Premier Leagu የ 13ኛ ሳምንት የጫዋታ ሪፖርተር ።”