በዶክተር ጃዕፈር ያሲን ባለቤትነት የሚመራው በጅማ ከተማ የሚገኘው ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል እግር ኳስ_ክለብ በኦሮምያ ሊግ ጥሩ እንቅስቃሴ ካሳዩት ጥቂት ክለቦች አንዱ ነው።

✅ በዶክተር ጃዕፈር ያሲን ባለቤትነት የሚመራው በጅማ ከተማ የሚገኘው #ኦዳሁሌሆስፒታልእግርኳስ_ክለብ በኦሮምያ ሊግ ጥሩ እንቅስቃሴ ካሳዩት ጥቂት ክለቦች አንዱ ነው። ኦሮሚያ ሊግ ውድድር 70 ክለቦችን በ 7 ምድቦች ተከፍሎ የሚካሆድ ሲሆንከምድብ ከ 1-3 የወጡት በቀጥታ የሚያልፉ ይሆናል በተጨማርም 3 ክለቦች ጥሩ 4ተኛ የሆኑት በማለፍበ 24 ክለቦች መሀከል የመጨረሻው የጥሎ ማለፍ ውድድር ይካሄዳል። በዚህ ውድድር ደግሞ ከምድብContinue reading “በዶክተር ጃዕፈር ያሲን ባለቤትነት የሚመራው በጅማ ከተማ የሚገኘው ኦዳ ሁሌ ሆስፒታል እግር ኳስ_ክለብ በኦሮምያ ሊግ ጥሩ እንቅስቃሴ ካሳዩት ጥቂት ክለቦች አንዱ ነው።”

Design a site like this with WordPress.com
Get started