AFCON2021 የፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ በካሜሮን አስተናጋጅነት ከጥር 1/2014 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ በሴኔጋል አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ለደረጃ የተደረገውን ጨዋታ ደገሞ ካሜሮን አሸንፋለች፡፡ እንዚህን ጨዋታዎች እና አጠቃላይ ውድድሩን የምንዳስስበት የመጨረሻ ፅሁፋችን ነው የፍፃሜ እለት ይደረጋል ተብሎ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የካሜሮንና ቡርኪናፋሶ የደረጃ ጨዋታ በአንድ ቀን ቀረብ ብሎ ከግማሽ ፍፃሜው ጨዋታ ብዙም እረፍትና ማገገም ሳይኖረው ነበርContinue reading “AFCON2021 የፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ”
Tag Archives: አፍሪካ ዋንጫ
AFCON 2021 Cameroon የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ
AFCON 2021 Cameroon የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ ሁለት ጨዋታች በቀሩት የካሜሮኑ የአፍካ ዋንጫ በአስገራሚነቱ እንደቀጠለ ሲሆን ረቡዕ እና ሀሙስ የተደረጉ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ውድድሩ ምን ያህል ጠንካራ፣ አዝናኝና እና ትኩረት ሳቢ እንደነበር ምስክር ነው፡፡ ረቡዕ እለት በስቴድ አህማዱ አህዲጆ ሰታድየም በኢትዮጲያዊው ዳኛ በአምላክ ተሰማ የተመራው የቡርኪና ፋሶ እና ሴኔጋል የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በሴኔጋል 3ለ1 አሸናፊነትContinue reading “AFCON 2021 Cameroon የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ”
AFCON 2021 የአፍሪካ ዋንጫየሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ
AFCON 2021 የአፍሪካ ዋንጫየሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ ጥር 1 ተጀምሮወደ መገባደጃው የደረሰው የአፍካ ዋንጫ 20 ሀገራትን አሰናብቶ 4 ሀገራትና 4 ጨዋታዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡ እንዚህም ለፍፃሜ የሚደረጉሁለት ጨዋታዎች፣ ለደረጃ የሚደረግ አንድ ጨዋታ እና ለዋንጫ የሚደረግ አንድ ጨዋታ ናቸው፡፡ ለዚህ ክብር የበቁ ሀገራትም ቀድሞበኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ሁለቱ ሀገራት አዘጋጇ ካሜሮንና ቡርኪና ፋሶ፣ እንዲሁም የሊቨርፑሎቹ ክዋክብት የያዙት ግብፅናContinue reading “AFCON 2021 የአፍሪካ ዋንጫየሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ”