Ethiopian Betking Premier Leagu የ 13ኛ ሳምንት የጫዋታ ሪፖርተር ።

🇪🇹Betking Ethio Premier League🇪🇹 ✍ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጫዋታዎች ተጠናቋል። ✅ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጥሏል። ሐሙስ የካቲት 10/2014 አም መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀድያ ሆሳዕናን ገጥሞ ያለምንም ግብ አቻ የወጡ ሲሆን የነጥብ ልዩነቱን ማስፋት ሳይችል ቀርቷል። ✅ የአምናው ሻምፕዮን አፄዎቹ ወጥ አቋም ማሳየት ተስኗቸዋል። የሳምቱ ተጠባቂ የነበረው ጫዋታ ማክሰኞContinue reading “Ethiopian Betking Premier Leagu የ 13ኛ ሳምንት የጫዋታ ሪፖርተር ።”

AFCON 2021 የአፍሪካ ዋንጫየሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ

AFCON 2021 የአፍሪካ ዋንጫየሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ ጥር 1 ተጀምሮወደ መገባደጃው የደረሰው የአፍካ ዋንጫ 20 ሀገራትን አሰናብቶ 4 ሀገራትና 4 ጨዋታዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡ እንዚህም ለፍፃሜ የሚደረጉሁለት ጨዋታዎች፣ ለደረጃ የሚደረግ አንድ ጨዋታ እና ለዋንጫ የሚደረግ አንድ ጨዋታ ናቸው፡፡ ለዚህ ክብር የበቁ ሀገራትም ቀድሞበኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ሁለቱ ሀገራት አዘጋጇ ካሜሮንና ቡርኪና ፋሶ፣ እንዲሁም የሊቨርፑሎቹ ክዋክብት የያዙት ግብፅናContinue reading “AFCON 2021 የአፍሪካ ዋንጫየሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ”

በአርባምንጭ ከተማ ለሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወደ ከተማዋ ለተጓዙ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደረገ።

በአርባምንጭ ከተማ ለሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወደ ከተማዋ ለተጓዙ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደረገ። የአርባ ምንጭ ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ምክትል ከንቲባ አቶ ደረጄ ጳውሎስ፣ የከተማው አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተመስገን ሰይድ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ም/ዋና ፀሐፊ እና የጠቅላላ ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ገ/ስላሴ ጥሪ የተደረገላቸው የከተማና የዞን አመራሮችContinue reading “በአርባምንጭ ከተማ ለሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወደ ከተማዋ ለተጓዙ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደረገ።”

Design a site like this with WordPress.com
Get started