የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ቅድመ ጫዋታ ዳሰሳ

🇪🇹 #የኢትዮጵያወንዶችከፍተኛ_ሊግ 🇪🇹 ✍ የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 12/2014 ዓም የ 2ኛ ዙር ጫዋታዎች በሶስቱ ምድቦች የተጀመሩ ሲሆኑ የ 10ኛ ጫዋታ የመጀመሪያ ቀን መርሀግብሮች ሲደረጉ የሁለተኛ ቀን ውሎ ነገ በሚደረጉ ጫዋታ ቀጥሎ ይውላሉ። ✅ የምድብ ሀ 10ኛ ጫዋታ ነገ እሁድ የካቲት 13/2014 ዓም ሁለት ጫዋታዎች የሚከናወኑ ይሆናል።1⃣. ቀድሞ 8:00 ሰአት ላይ ጌድኦContinue reading “የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ቅድመ ጫዋታ ዳሰሳ”

✍ የ 2014 ዓም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ዙር ዛሬ ሲጀምር የምድብ ሐ ውድድር በሀዋሳ ከተማ በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታድዬም ዛሬ የካቲት 12/2014 ዓም ተጀምሯል ።

✍ የ 2014 ዓም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ዙር ዛሬ ሲጀምር የምድብ ሐ ውድድር በሀዋሳ ከተማ በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታድዬም ዛሬ የካቲት 12/2014 ዓም ተጀምሯል ። ✅ በምድብ ሐ በሀዋሳ ከተማ በመገኘት የመክፈቻ ጫዋታውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚና የከፍተኛ ሊግ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ አሊሚራህ መሀመድ እና የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶContinue reading “✍ የ 2014 ዓም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ዙር ዛሬ ሲጀምር የምድብ ሐ ውድድር በሀዋሳ ከተማ በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታድዬም ዛሬ የካቲት 12/2014 ዓም ተጀምሯል ።”

AFCON2021 የፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ

AFCON2021 የፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ በካሜሮን አስተናጋጅነት ከጥር 1/2014 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ በሴኔጋል አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ለደረጃ የተደረገውን ጨዋታ ደገሞ ካሜሮን አሸንፋለች፡፡ እንዚህን ጨዋታዎች እና አጠቃላይ ውድድሩን የምንዳስስበት የመጨረሻ ፅሁፋችን ነው የፍፃሜ እለት ይደረጋል ተብሎ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የካሜሮንና ቡርኪናፋሶ የደረጃ ጨዋታ በአንድ ቀን ቀረብ ብሎ ከግማሽ ፍፃሜው ጨዋታ ብዙም እረፍትና ማገገም ሳይኖረው ነበርContinue reading “AFCON2021 የፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ”

AFCON 2021 Cameroon የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ

AFCON 2021 Cameroon የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ ሁለት ጨዋታች በቀሩት የካሜሮኑ የአፍካ ዋንጫ በአስገራሚነቱ እንደቀጠለ ሲሆን ረቡዕ እና ሀሙስ የተደረጉ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ውድድሩ ምን ያህል ጠንካራ፣ አዝናኝና እና ትኩረት ሳቢ እንደነበር ምስክር ነው፡፡ ረቡዕ እለት በስቴድ አህማዱ አህዲጆ ሰታድየም በኢትዮጲያዊው ዳኛ በአምላክ ተሰማ የተመራው የቡርኪና ፋሶ እና ሴኔጋል የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በሴኔጋል 3ለ1 አሸናፊነትContinue reading “AFCON 2021 Cameroon የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ”

Design a site like this with WordPress.com
Get started