✍ በአሰልጣኝ አንተነህ አበራ የሚመራው ጅማ አባ ቡና አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ።

💶ጂማ አባ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈረመ💷 ✍ በአሰልጣኝ አንተነህ አበራ የሚመራው ጅማ አባ ቡና አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ። ✅ በምድብ ሶስት ተደልድሎ የአንደኛ ዙሩን ጫዋታ በጅማ ከተማ ያከናወነው ጅማ አባ ቡና በዙሩ ባረገው ዘጠኝ ጫዋታ አንድ ጫዋታ በማሸነፍ በስድስቱ ነጥብ ተጋርቶ በሁለቱ ሽንፈት አስተናግደው በዘጠኝ ነጥቦች ምድባቸውን በሰባተኝነት ዙሩን ማጠናቀቃቸው አይዘነጋም። ✅ ክለቡ ለማጠናከር ባሁኑContinue reading “✍ በአሰልጣኝ አንተነህ አበራ የሚመራው ጅማ አባ ቡና አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ።”

Design a site like this with WordPress.com
Get started