በቀድሞው ሆላንዳዊው የሊቨርፑል ኮከብ ሪያን ባብል ስም የሚጠራው የፊት መስመር ሮኬቱ ኮከብ ምትኩ ጌታቸው ማነው ?

✍ በቀድሞው ሆላንዳዊው የሊቨርፑል ኮከብ ሪያን ባብል ስም የሚጠራው የፊት መስመር ሮኬቱ ኮከብ ምትኩ ጌታቸው ማነው ? ✍ ይህ በ #ነጌሌ_አርሲ ውስጥ እየተጫወተ የሚገኘው ክለቡ በምድቡ አንደኛ ዙር ላይ ሁለተኛ ሁኖ እንዲጨርስ ትልቅ ሚና ከተጫወቱት መሀል ስሙ የሚገኘው የፊት መስመሩ ሮኬ ባብል ጋር ዳጉ Sport ቆይታ አርጋለች ሙሉ ቃለ ምልልስ ሰፋ ባለ ፅሁፍ ይዘን እንቀርባለንContinue reading “በቀድሞው ሆላንዳዊው የሊቨርፑል ኮከብ ሪያን ባብል ስም የሚጠራው የፊት መስመር ሮኬቱ ኮከብ ምትኩ ጌታቸው ማነው ?”

በሽልማት የተበረከተለቴን መሬት በመሸጥ ለሚወደው እግር ኳስ ያበረከተ አሰልጣኝ።

✅ በሽልማት የተበረከተለቴን መሬት በመሸጥ ለሚወደው እግር ኳስ ያበረከተ አሰልጣኝ። 👉 ይህ አሰልጣኝ በተጫዋችነትም በአሰልጣኝነቱም የተሳካለት ነበር።ይህ ሰው የአርባምንጭ ከተማ ፍሬ የህነው #መኮነን_ገላነህ በቅፅል ሱሙ #ዊሀ ይባላል ።እግር ኳስን በተጫዋችነት 1989 አም እስከ 2001 አም ተጫውቶ ያለፈ ሲሆን በተጫዋችነት ጊዜው በታላላቅ ክለቦች አገልግሎት ሲሰጥ የተጫወተባቸው ክለቦች ደግሞ ከታች ተዘርዝረዋል።👇 በክለብ ደረጃ የተጫወተባቸው ቡድኖች✅ ሀዋሳ ከተማ✅Continue reading “በሽልማት የተበረከተለቴን መሬት በመሸጥ ለሚወደው እግር ኳስ ያበረከተ አሰልጣኝ።”

Design a site like this with WordPress.com
Get started