#የኢትዮጵያ_እግር_ኳስ_ፌዴሬሽን ለ 2014 አም የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ለማስተናገድ የሚፈልጉ ካሉ ጥያቄውን በደብዳቤ አሳወቀ። ✍ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር ከሚደረጉ ውድድሮች ውስጥ አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በወንድና በሴት ለሚደረገው የ 2014 አም ውድድር ለማዘጋጀት ፍላጎት ላላቸው በደብዳቤ ጥያቄ ያሳወቁ ሲሆን በ 2013 አም በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ አስተናጋጅነት መከናወኑ ይታወቃል።Continue reading “የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለ 2014 አም የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ለማስተናገድ የሚፈልጉ ካሉ ጥያቄውን በደብዳቤ አሳወቀ።”
Author Archives: Dagu Sport
AFCON2021 የፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ
AFCON2021 የፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ በካሜሮን አስተናጋጅነት ከጥር 1/2014 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ በሴኔጋል አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ለደረጃ የተደረገውን ጨዋታ ደገሞ ካሜሮን አሸንፋለች፡፡ እንዚህን ጨዋታዎች እና አጠቃላይ ውድድሩን የምንዳስስበት የመጨረሻ ፅሁፋችን ነው የፍፃሜ እለት ይደረጋል ተብሎ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የካሜሮንና ቡርኪናፋሶ የደረጃ ጨዋታ በአንድ ቀን ቀረብ ብሎ ከግማሽ ፍፃሜው ጨዋታ ብዙም እረፍትና ማገገም ሳይኖረው ነበርContinue reading “AFCON2021 የፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ”
✍ በአሰልጣኝ አንተነህ አበራ የሚመራው ጅማ አባ ቡና አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ።
💶ጂማ አባ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈረመ💷 ✍ በአሰልጣኝ አንተነህ አበራ የሚመራው ጅማ አባ ቡና አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ። ✅ በምድብ ሶስት ተደልድሎ የአንደኛ ዙሩን ጫዋታ በጅማ ከተማ ያከናወነው ጅማ አባ ቡና በዙሩ ባረገው ዘጠኝ ጫዋታ አንድ ጫዋታ በማሸነፍ በስድስቱ ነጥብ ተጋርቶ በሁለቱ ሽንፈት አስተናግደው በዘጠኝ ነጥቦች ምድባቸውን በሰባተኝነት ዙሩን ማጠናቀቃቸው አይዘነጋም። ✅ ክለቡ ለማጠናከር ባሁኑContinue reading “✍ በአሰልጣኝ አንተነህ አበራ የሚመራው ጅማ አባ ቡና አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ።”
AFCON 2021 Cameroon የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ
AFCON 2021 Cameroon የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ ሁለት ጨዋታች በቀሩት የካሜሮኑ የአፍካ ዋንጫ በአስገራሚነቱ እንደቀጠለ ሲሆን ረቡዕ እና ሀሙስ የተደረጉ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ውድድሩ ምን ያህል ጠንካራ፣ አዝናኝና እና ትኩረት ሳቢ እንደነበር ምስክር ነው፡፡ ረቡዕ እለት በስቴድ አህማዱ አህዲጆ ሰታድየም በኢትዮጲያዊው ዳኛ በአምላክ ተሰማ የተመራው የቡርኪና ፋሶ እና ሴኔጋል የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በሴኔጋል 3ለ1 አሸናፊነትContinue reading “AFCON 2021 Cameroon የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ”
በሽልማት የተበረከተለቴን መሬት በመሸጥ ለሚወደው እግር ኳስ ያበረከተ አሰልጣኝ።
✅ በሽልማት የተበረከተለቴን መሬት በመሸጥ ለሚወደው እግር ኳስ ያበረከተ አሰልጣኝ። 👉 ይህ አሰልጣኝ በተጫዋችነትም በአሰልጣኝነቱም የተሳካለት ነበር።ይህ ሰው የአርባምንጭ ከተማ ፍሬ የህነው #መኮነን_ገላነህ በቅፅል ሱሙ #ዊሀ ይባላል ።እግር ኳስን በተጫዋችነት 1989 አም እስከ 2001 አም ተጫውቶ ያለፈ ሲሆን በተጫዋችነት ጊዜው በታላላቅ ክለቦች አገልግሎት ሲሰጥ የተጫወተባቸው ክለቦች ደግሞ ከታች ተዘርዝረዋል።👇 በክለብ ደረጃ የተጫወተባቸው ቡድኖች✅ ሀዋሳ ከተማ✅Continue reading “በሽልማት የተበረከተለቴን መሬት በመሸጥ ለሚወደው እግር ኳስ ያበረከተ አሰልጣኝ።”
AFCON 2021 የአፍሪካ ዋንጫየሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ
AFCON 2021 የአፍሪካ ዋንጫየሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ ጥር 1 ተጀምሮወደ መገባደጃው የደረሰው የአፍካ ዋንጫ 20 ሀገራትን አሰናብቶ 4 ሀገራትና 4 ጨዋታዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡ እንዚህም ለፍፃሜ የሚደረጉሁለት ጨዋታዎች፣ ለደረጃ የሚደረግ አንድ ጨዋታ እና ለዋንጫ የሚደረግ አንድ ጨዋታ ናቸው፡፡ ለዚህ ክብር የበቁ ሀገራትም ቀድሞበኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ሁለቱ ሀገራት አዘጋጇ ካሜሮንና ቡርኪና ፋሶ፣ እንዲሁም የሊቨርፑሎቹ ክዋክብት የያዙት ግብፅናContinue reading “AFCON 2021 የአፍሪካ ዋንጫየሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዳሰሳ”
በአርባምንጭ ከተማ ለሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወደ ከተማዋ ለተጓዙ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደረገ።
በአርባምንጭ ከተማ ለሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወደ ከተማዋ ለተጓዙ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደረገ። የአርባ ምንጭ ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ምክትል ከንቲባ አቶ ደረጄ ጳውሎስ፣ የከተማው አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተመስገን ሰይድ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ም/ዋና ፀሐፊ እና የጠቅላላ ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ገ/ስላሴ ጥሪ የተደረገላቸው የከተማና የዞን አመራሮችContinue reading “በአርባምንጭ ከተማ ለሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወደ ከተማዋ ለተጓዙ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደረገ።”