✍ በአሰልጣኝ አንተነህ አበራ የሚመራው ጅማ አባ ቡና አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ።

💶ጂማ አባ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈረመ💷

✍ በአሰልጣኝ አንተነህ አበራ የሚመራው ጅማ አባ ቡና አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ።

✅ በምድብ ሶስት ተደልድሎ የአንደኛ ዙሩን ጫዋታ በጅማ ከተማ ያከናወነው ጅማ አባ ቡና በዙሩ ባረገው ዘጠኝ ጫዋታ አንድ ጫዋታ በማሸነፍ በስድስቱ ነጥብ ተጋርቶ በሁለቱ ሽንፈት አስተናግደው በዘጠኝ ነጥቦች ምድባቸውን በሰባተኝነት ዙሩን ማጠናቀቃቸው አይዘነጋም።

✅ ክለቡ ለማጠናከር ባሁኑ ሰአት አራት ተጫዋቾችን ማስፈረም ሲችል ሁለት ተከላካዮች አንድ የመሀል ስፍራ ተጫዋችና አንድ የፊት መስመር አጥቂዎችን በማስፈረም ቡድናቸውን ማጠናከር ችለዋል።

ወደ ጅማ አባ ቡና የተቀላቀሉት ስም

  1. ንጋቱ ጎዶቤ ከ ቤንች ማጂ ቡና
  2. አብዱልከሪም ከ ኮልፌ ቀራንዮ
  3. ደረሰ ሞላ ከ ወልድያ ከተማ
  4. በረከት ከ ነገሌ አርሲ ሲሆኑ እነዚህ አራት ተጫዋቾች ለጅማ አባ ቡና እግር ኳስ ክለብ መፈረማቸው ዳጉ Sport ያገኘችው መረጃ ያመላክታል።

©️ ዳጉ Sport

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started